ፓናማ እና ኮስታሪካ በጣምራ ለሚያዘጋጁት የ2020 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ዛሬ ያከናወነው ቡድኑ ቡሩንዲን 2-1 በድምሩ ደግሞ 7-1 በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር አልፏል። በጨዋታው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ማጥቃት ላይ የተመረኮዘ አጨዋወት በመከተል ከመጀመሪያው ደቂቃ አንስቶ ጫና መፍጠር ጀምሯል። በዚህም ቡድኑ በ7ኛው ደቂቃ ወደRead More →

ያጋሩ

በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረገውን የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡናን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።  በፋይናንስ ችግር የቀድሞ ተፎካካሪነቱን ያጣ የሚመስለው አዳማ ከተማ ከአንድ ጨዋታ በፊት በሜዳው ያገኘውን ድል ለመድገም እና ከተደቀነበትን የወራጅ ቀጠና ስጋት በመውጣት ወደ ጥሩ ጎዳና ለመጓዝ ነገ ወደ ሜዳ ይገባል። የአዳማ ከተማ ያለፉት 5 ጨዋታዎች አቋም (ከቅርብ ወደRead More →

ያጋሩ

በወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ዋና አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ መጠነኛ መነቃቃቶች የነበሩት ወላይታ ድቻ በሀዋሳ ከተማ ከደረሰበት ሽንፈት ለማገገም እና ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ይገጥማል። የወላይታ ድቻ ያለፉት 5 ጨዋታዎች አቋም (ከቅርብ ወደ ሩቅ) ተሸነፈ አሸነፈ አሸነፈ ተሸነፈ አቻ ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን ከሜዳውRead More →

ያጋሩ

በፈጠሩት የትኬት አቆራረጥ ስህተት መነሻነት ወደ ድሬዳዋ አምርተው የነበሩት ቡንዲዎች ነገ ጨዋታቸውን ወደሚያደርጉበት ባህር ዳር ከደቂቃዎች በፊት ገብተዋል። ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ብሩንዲዎች ዛሬ 5 ሰዓት ወደ ባህር ዳር ይገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም በፈጠሩት የትኬት አቆራረጥ ስህተት ወደ ድሬዳዋ አምርተዋል። ይህንን የቡድኑንRead More →

ያጋሩ

ነገ ቡሩንዲን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የሚገጥመው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ በዋና አሰልጣኙ እና አምበሉ አማካኝነት መግለጫ ሰጥቷል። ፓናማ እና ኮስታሪካ በጣምራ ለሚያዘጋጁት የ2020 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ የብሩንዲ አቻውንRead More →

ያጋሩ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል።  በሊጉ 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ወልቂጤ ከተማዎች በተከታታይ ያስመዘገቡትን የሜዳ ላይ እና የሜዳ ውጪ ድል ለመድገደም 9 ሰዓትን ይጠባበቃሉ። የወልቂጤ ከተማ ያለፉት 5 ጨዋታዎች አቋም (ከቅርብ ወደ ሩቅ) አሸነፈ አሸነፈ ተሸነፈ ተሸነፈ ተሸነፈRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ነገ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የብሩንዲ አቻውን የሚገጥም ሲሆን ተጋጣሚው ግን እስካሁን ባህር ዳር ከተማ አልገባም። ፓናማ እና ኮስታሪካ በጥምረት ለሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ የመልስ ጨዋታውን በባህር ዳር ዓለማቀፍRead More →

ያጋሩ

ባህር ዳር ከተማ በሜዳው አዳማ ከተማን 2-1 ካሸነፈ በኋላ የባለሜዳዎቹ ቡድን አሰልጣኝ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ አስተያየታቸውን ለሚዲያ ለመግለፅ ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ሀሳባቸውን ማካተት አልቻልንም። 👉 “ጨዋታውን ከማሸነፋችን በላይ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ተጫዋቾቼ ላይ ያየሁት የማሸነፍ ስሜት አስደስቶኛል” ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከተማ) ጨዋታው እንዴት ነበር? በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለታችንም ቀዝቃዛ እናRead More →

ያጋሩ

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በሜዳው አዳማ ከተማን አስተናግዶ በፍቃዱ ወርቁ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል 2-1 አሸንፏል። ባለሜዳዎቹ ባህርዳር ከተማዎች በ10ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ወደ አዲስ አበባ አቅንተው በቅዱስ ጊዮርጊስ ከተረቱበት የመጀመሪያ አሰላለፍ ሳሙኤል ተስፋዬን በአዳማ ሲሶኮ በመተካት ወደ ሜዳ ሲገቡ ተጋባዦቹ አዳማ ከተማዎች በበኩላቸው በሜዳቸው ሀዲያ ሆሳዕናንRead More →

ያጋሩ

ነገ 9 ሰዓት በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የባህር ዳር ከተማ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሜዳቸው ዘንድሮ ምንም ጨዋታ ያልተሸነፉት ባህር ዳር ከተማዎች ከደረሰባቸው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ለማገገምና ዳግም ወደ ደረጃ ሰንጠረዡ አናት ለመጠጋት 9 ሰዓትን ይጠባበቃሉ። የባህር ዳር ከተማ ያለፉት 5 ጨዋታዎች አቋም (ከቅርብ ወደ ሩቅ) ተሸነፈRead More →

ያጋሩ