ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ከሰዓት ይከናወናል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው…
ሚካኤል ለገሠ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ኢንስትራክተሮች ወደ ቢሾፍቱ አምርተዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወንድ እና ሴት የካፍ ኢንስትራክተሮች ለአምስት ቀን ቆይታ ከነገ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሊከትሙ…
ዋልያው አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩም ጥሪ በማድረግ ባህርዳር ደርሷል
የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረው የሴካፋ ውድድር በአዲስ አበባ ሲዘጋጅ የከረመው ብሔራዊ ቡድኑ አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩ ለአንድ…
አሥራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ይቀጥላል?
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት ያሳየው አሥራት ቱንጆ ከቡናማዎቹ ጋር የመቀጠል እና አለመቀጠሉ ጉዳይ እየለየ መጥቷል።…
ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የመሐል ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል። አንጋፋው የፕሪምየር ሊጉ…
በሴካፋ ውድድር አትሳተፍም የተባለችው ሀገር ረቡዕ አዲስ አበባ ትገባለች
በተጋባዥነት በሴካፋ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ሲጠበቅ የነበረው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ከውድድሩ ራሷን አግላለች…
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ አዲስ ክለብ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን ከሰበታ ከተማ ጋር ያሳለፉት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የጣና ሞገዶቹን ለማሰልጠን ተስማምተዋል። በፋሲል ከነማ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀምበሪቾ ዱራሜ 1-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
የማሟያ ውድድሩ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ኤልመዲን መሐመድ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ሪፖርት | የአሠልጣኝ ክፍሌ የተጫዋች ለውጥ ፍሬያማ በሆነበት ጨዋታ ኤሌክትሪክ ድል አድርጓል
የማሟያ ውድድሩ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሀምበሪቾ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ አራት ግቦች ተቆጥረውበት በኢትዮ ኤሌክትሪክ 3-1 አሸናፊነት…