ከሰዓታት በፊት ባዬ ገዛኸኝን ያስፈረሙት ወላይታ ድቻዎች አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ያሬድ…
ሚካኤል ለገሠ

የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች አጥቂ አስፈርመዋል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያው አሠልጣኝ…

መድን የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የአጥቂ እና የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…

የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ አስፈርመዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫ…

ኢትዮጵያ መድን አማካይ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ…

ዐፄዎቹ ውበቱ አባተን በይፋ በአሠልጣኝነት የሾሙበትን መግለጫ ሰጡ
👉\”…በሁለተኛው ዓመት የሊጉን ዋንጫ የማንሳት ግዴታ በውሉ ላይ ተቀምጧል\” አቶ ባዩ አቧይ 👉\”ሊጉ ላይ ካሉ አሠልጣኞች…

ፋሲል ከነማ በይፋ አሠልጣኝ ሾሟል
ከሳምንታት በፊት ሶከር ኢትዮጵያ ባስነበበችው ዘገባ መሠረት ዐፄዎቹ ውበቱ አባተን በይፋ በአሠልጣኝነት ሾመዋል። በተጠናቀቀው የቤትኪንገ ኢትዮጵያ…

ዐፄዎቹ ሁለተኛ ተጫዋች ለማግኘት ተቃርበዋል
ከቀናት በፊት ቃልኪዳን ዘላለምን ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል። አሠልጣኝ ውበቱ…

ወደ አሜሪካ የሚያቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…