ከአንድ ሀገር ውጪ ሀያ ሦስት ተሳታፊ ሀገራትን የለየው የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድሉ የሚያደርግበት ቀን ታውቋል።…
ሚካኤል ለገሠ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተራዘመ
ከሦስት ቀናት በኋላ በድሬዳዋ እንደሚቀጥል የተነገረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መራዘሙ ተገልጿል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን…
ዩናይትድ ቤቬሬጅስ ለአዳማ ከተማ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ
በዛሬው ዕለት ወደ ድሬዳዋ የሚያመሩት አዳማ ከተማዎች ትላንት ምሽት የሽኝት ፕሮግራም ሲደረግላቸው ዩናይትድ ቤቬሬጅስም የትጥቅ ድጋፍ…
“…እኛ እንደውም የቀረውን ደቂቃ ረስተን ወደ መጨፈሩ ነበር ያመራነው” – ጌታነህ ከበደ
ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ የቡድኑ አምበል ጌታነህ ከበደ ከሶከር ኢትዮጵያ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ…
“በመጨረሻው ደቂቃ የእነሱን ውጤት ነበር ስንከታተል የነበረው” – ውበቱ አባተ
በአሁኑ ሰዓት ከአቢጃን የአምስት ሰዓት ከሠላሳ ደቂቃ በረራ አድረገው አዲስ አበባ የደረሱትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚመሩት…
ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ደርሰዋል
ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫው መመለሳቸውን ያረጋገጡት ዋልያዎቹ በአሁኑ ሰዓት አዲሰ አበባ ደርሰዋል። ካሜሩን…
ዋልያው ወደ አፍሪካ ዋንጫ እንዲያልፍ እያንዳንዱን ደቂቃ የተፋለሙት ብቸኞቹ ተጫዋቾች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያደርግ ሁሉንም ደቂቃዎች የተጫወቱት ተጫዋቾች እንማን ናቸው? በካሜሩን አስናጋጅነት…
ኢትዮጵያ ቡና የወሳኝ አማካዩን ውል አድሷል
በአሠልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች የወሳኝ አማካያቸውን ውል ለአራት ዓመታት ማደሳቸውን አስታውቀዋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር…
ዕውነታ | ዋልያዎቹ አዲስ ታሪክ አስመዝግበዋል
ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያስመዘገባቸውን አዳዲስ ታሪኮች አጠናክረን ይዘንላችሁ ቀርበናል።…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የጀግና አቀባበል ሊደረግለት ነው
ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሱት ዋልያዎቹ ለፈፀሙት ገድል የክብር አቀባበል ሊደረግላቸው መሆኑ ተነግሯል።…