የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን የዐፄዎቹን እና የፈረሰኖቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ስድስት የድል ጨዋታዎች በኋላ በ12ኛ…
ሚካኤል ለገሠ
ወልቂጤዎች አማካይ አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረማቸው ታውቋል። የአንደኛውን ዙር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አሚኑ ነስሩ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል
ከሳምንታት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው የሁለት ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ተጫዋች አሚኑ አዲስ…
ሲዳማ ቡና ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በዛሬው ዕለት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። የሁለት ጊዜ የኢትዮጵያ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በትላንትናው ዕለት ኤልያስ ማሞን ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በሁለተኛ…
አዳማ ከተማ ወሳኝ ዝውውር አጠናቋል
በትናንትናው ዕለት ዘርዓይ ሙሉን በአሠልጣኝነት የሾሙት አዳማ ከተማዎች የአጥቂ አማካይ ማስፈረማቸው ተረጋግጧል። ከቀናት በፊት ከአሠልጣኝ አስቻለው…
ጅማ አባጅፋር ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
በሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተጠናከረው ለመምጣት ያለሙት ጅማ አባጅፋሮች ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ወደ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ወላይታ ድቻ
የአንደኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘላለም…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የመጀመሪያውን ዙር በጣፋጭ ድል አገባዷል
የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በጦና ንቦቹ አንድ ለምንም አሸናፊነት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
ያለግብ አቻ ከተጠናቀቀው የ4 ሰዓት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ከአሰልጣኞች ተቀብሏል። ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ –…