ባዬ ገዛኸኝ ስለ ባህር ዳር ዝውውሩ እና ተያያዥ ጉዳዮች ይናገራል

የዝውውር መስኮቱ ከመከፈቱ በፊት ለሁለት ክለቦች ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም የባህር ዳር ከተማ ንብረት…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከበረከት ሳሙኤል ጋር…

የድሬዳዋ ከተማው የመሐል ተከላካይ በረከት ሳሙኤል ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በደቡብ ክልል በሚገኘው…

የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል

የዝውውር መስኮቱ በይፋ ከመከፈቱ በፊት ለሁለት ክለቦች ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም መዳረሻውን ባህር ዳር…

“ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካልተመረጥኩ ለየትኛው ሃገር ተመርጬ ልጫወት?” በረከት ሳሙኤል

በአዲሱ የዋሊያዎቹ አሠልጣኝ ጨምሮ በቀደሙት ጊዜያትም ከብሔራዊ ቡድን ምርጫ እየተዘለለ መቆየቱን የገለፀው በረከት ሳሙኤል ከዚህ በኋላ…

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ማዳጋስካር ዝግጅቷን አውሮፓ ላይ ታደርጋለች

በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው ማዳጋስካር ለአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የምታደርገውን ዝግጅት የት እንደምታከናውን አስታውቃለች። ለ2021…

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፪) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን ባሳለፍነው ሳምንት የጀመርነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ተከታይ ክፍል ይዘን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚጫወትበት ስታዲየም ታውቋል

በኅዳር ወር የመጀመሪያ ቀናት የኒጀር አቻቸውን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚያደርጉበት እና ጨዋታውን የሚከውኑበት ስታዲየም ታውቋል። በኮቪድ-19…

የኢትዮጵያ ቡና እና የሐበሻ ቢራ ስምምነት ዝርዝር ጉዳዮች

ሐበሻ ቢራ ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብን ለተጨማሪ ዓመት ስፖንሰር ለማድረግ የሚያስቸለውን ስምምነት ዛሬ ፈፀመ። ያለፉትን ስምንት…

ኢትዮጵያ ቡና ከሐበሻ ቢራ ጋር የስፖንሰርሺፕ ውል አደሰ

ሐበሻ ቢራ ኢትዮጵያ ቡናን ለ2013 የስፖንሰርሺፕ ስምምነቱን ማደሱን አሁን እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ይፋ ተደርጓል። ከሐምሌ አንድ…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከዳዊት እስጢፋኖስ ጋር…

👉“በጣም ብቻ ሳይሆን ከሚገባው በላይ አይናፋር ነኝ” 👉”በዚህ ሰዓት ከሚገኙ የሃገራችን ተጫዋቾች ምርጡ ተጫዋች…” 👉”ከዚህ በፊትም…