መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን
የ21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወልቂጤ ከተማ የ14 ነጥቦች ልዩነት በመካከላቸው የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልቂጤ ከተማ ነገ የሚያደርጉ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግበት ይገመታል። ላለመውረድ የሞት ሸረት ትግል እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ኤሌክትሪክ እየራቁት ከሚገኙት ክለቦች ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ወልቂጤ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ስጋት በአስተማማኝ ሁኔታRead More →