የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ልታደርግ ነው

ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ያለባት ማላዊ ለጨዋታው የምታደርገውን ቅድመ ዝግጅት ስትቀጥል በቀጣዩ ሳምንትም…

“በሚቀጥለው ዓመት ከፈጣሪ ጋር ጠንካራ፣ የተረጋጋ እና ተፎካካሪ የሆነ ቡድን ለመገንባት ነው የማስበው” በፀሎት ልዑልሰገድ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከስድስት የውድድር ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የመለሰው አሠልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ ከሶከር ኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና እና መቻል ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ27ኛ ሳምንት የታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።…

ድሬዳዋ ከተማ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፎበታል

ድሬዳዋ ከተማ በተጫዋቹ በቀረበበት አቤቱታ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የሊጉ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት የሚመለስበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምስል መብት ባለቤት የሆነው ሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ የሚመለስበት ጊዜ ታውቋል። ከ2013…

መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች

ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያለባት ማላዊ በተሟላ ሁኔታ ባይሆንም…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን

የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ተሹሟል

ጊዜያዊ ዋና እና ምክትል አሠልጣኝ የተሾመለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ የግብ ዘብ አሠልጣኝ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሠልጣኞች አግኝተዋል

ከአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ያሉበትን ጨዋታዎች በማን እንደሚመራ ይፋ ሆኗል። ያለፉትን…