ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ…
ሚካኤል ለገሠ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ አስፈርሟል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመምጣት እየሰሩ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ማሊያዊ ዜግነት ያለው አቱሳዬ ኒዮንዶን ወደ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል
ከሁለት ሳምንታት በፊት በትግራይ ዓለማቀፍ ስታዲየም በሩዋንዳ 1-0 የተሸነፉት ዋሊያዎቹ የመልሱን ጨዋታ ነገ ያከናውናሉ። ካሜሩን ለምታስተናግደው…
ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን ተከላካይ አስፈረመ
አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው አዳማ ሲሶኮን…
ባህር ዳር ከተማ | የፋሲል ተካልኝ ረዳቶች ታውቀዋል
ከወራት በፊት የባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ የተሾመው ፋሲል ተካልኝ ምክትል እና የግብ ጠባቂ አሰልጣኙ ታውቀዋል።…
ምንተስኖት አሎ እና መከላከያ ሊለያዩ ነው
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፊርማውን ለመከላከያ ያኖረው ምንተስኖት አሎ ከክለቡ ጋር በስምምነት ለመለያየት ከጫፍ እንደደረሰ ታውቋል። ባሳለፍነው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ዩጋንዳ
ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን 1-0…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ተሸነፈ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዩጋንዳን በወዳጅነት ጨዋታ ገጥሞ 1-0 ተሸንፏል። በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች…
“ከሩዋንዳው ጨዋታ በፊት ያሉብንን ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ለመለየት የነገውን ጨዋታ እንጠቀምበታለን” አብርሃም መብራቱ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የነገው የወዳጅነት ጨዋታን እና አጠቃላይ የቡድኑ ሁኔታ አስመልክቶ ከሶከር ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ የወዳጅነት ጨዋታ ነገ ይደረጋል
ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ለ2020 ቻን ውድድር ማጣርያ ዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ነገ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም…