በኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚታየውን የሊግ ውድድር አደረጃጀት፣ አሰራር እና የሠው ኃይል ችግሮችን በተመለከተ የጥናት ውጤት ዛሬ…
ሚካኤል ለገሠ
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ አዘጋጅቷል
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በእግር ኳስ ሊጎቻችን አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የጥናት ውጤት ነገ ይፋ ያደርጋል፣…
የግል አስተያየት| የተጫዋቾች የደሞዝ ጣሪያ ጉዳይ…
በሚካኤል ለገሰ ከሁለት ቀናት በፊት ቢሾፍቱ ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በተባበር የተጫዋቾች…
Continue Readingሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። ሃዋሳ…
ባህር ዳር ከተማ ፋሲል ተካልኝን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
በዓመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር የተለያዩት የጣናው ሞገዶቹ ዛሬ በይፋ ፋሲል ተካልኝን አሰልጣኝ አድርገው ማስፈረማቸውን…
ባህር ዳር አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል
ባህር ዳር ከተማዎች ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን ወደ ፋሲል ተካልኝ አዙረዋል። ከአምስት ወራት…
ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ ለመልቀቅ ወስኗል
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ጅማ አባ ጅፋር ዘንድሮ በበጀት ምክንያት ለተጨዋቾቹ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ቅሬታቸውን…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለ ግብፅ የአፍሪካ ዋንጫ ቆይታቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል
በግብፅ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተው በሥፍራው የነበሩት አብርሃም መብራቱ…
“ለፋውዚ ሌካ ይቅርታ አድርጌለታለሁ” በዓምላክ ተሰማ
በአር ሲ በርካን እና ዛማሌክ መካከል የተደረገውን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የመራው በዓምላክ ተሰማ በወቅቱ…