በዳኞቻችን ዓለምአቀፍ ውድድሮች ቆይታ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ በዋና ዳኝነት የተሳተፈችው ሊዲያ ታፈሰ እንዲሁም ዓርብ በተጠናቀቀው…

ቻን 2020| ” ለዝግጅታችን ትልቁ ፈተና የሆነብን የተጨዋቾች የአካል ብቃት መውረድ ነው” አብርሀም መብራቱ

የ2020 የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጂቡቲው ጋር…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው…

ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ በጋራ ራሳቸውን በገቢ ለማጠናከር ተስማሙ

ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ራሳቸውን በፋይናንስ ለማጠናከር እና በዘለቄታዊነት የገንዘብ እጥረታቸውን ለመቅረፍ የጋራ ስምምነት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወልዋሎ

በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ ጨዋታ 0-0 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ባህር ዳር እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል

በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ላይ የተገናኙት ባህር ዳር ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ ጨዋታቸውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተደረገው የባህር ዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ 2-1 በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው አሸነፈ

የ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ባህር…

ጳውሎስ ጌታቸው ከባህር ዳር ከተማ ጋር ለመቆየት መስማማታቸውን ክለቡ አስታወቀ

ከትላንት በስተያ ከተደረጉ የ22 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የባህር ዳር ከተማ እና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-3 ደቡብ ፖሊስ

የባህር ዳር ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ 3-3 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ይህን ብለዋል። “የሰራናቸው…