ዳሽን ቢራ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል
በየአመቱ በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫ የዘንድሮ ተጋባዥ ክለቦች ጉዳይ እልባት አግኝቷል፡፡ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚሳተፈው ሌላኛው የክልል ክለብም ዳሽን ቢራ ሆኗል፡፡ ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደም እንዲሳተፍ ጥያቄ ያቀረበው ለወላይታ ድቻ ቢሆንም ድቻ ምላሽ ሊሰጥ ባለመቻሉ ግብዣው ወደ ዳሽን ዞሯል፡፡ የጎንደሩ ክለብ በአምናው ውድድር ላይ በተጋባዥነትRead More →