የፌዴሬሽኑ የኮከቦች ሽልማት ጥቅምት 12 ይካሄዳል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአመቱ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን…
ሚካኤል ለገሠ
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሚያዘጋጀው የ2010 የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ውድድር የሚያካሄድበትን…
ኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች የሞሮኮ ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመለሱ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከሞሮኮ እግርኳስ ፌደሬሽን ጋር በመተባበር ለ19 ኢትየጵያዊያን አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና ተጠናቋል። አሰልጣኞቹም…
የፕሪምየር ሊጉ መጀመርያ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታዎች ቀን ተራዝሟል
ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከዚህ ቀደም የ2010 የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥቅምት 4 እንሚጀምር ቢገልፅም አሁን ግን…
አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ደስታ ስለ ነገው የኬንያ ጨዋታ ይናገራሉ
የኢትየጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ብድን ፈረንሳይ በ2018 ለምታስተናግደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውዝግብ ዙርያ ውሳኔ አሳለፈ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2009 ጠቅላላ ጉባኤውን ነሃሴ 20 በኢትዮጵያ ሆቴል ማከናወኑ ይታወቃል፡፡…
የደቡብ ካስትል ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል
ከመስከረም 6-14 ድረስ በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል ተብሎ መርሃ ግብር የወጣለት የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ መራዘሙ ታውቋል።…
ባህርዳር ከተማ ቡድኑን በአዲስ መልክ እየገነባ ነው
ጥቅምት 11 ይጀመራል ተብሎ በሚጠበቀው የ2010 ዓም የኢትየጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፈው ባህርዳር ከተማ ተፎካካሪ…
የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል
የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…
የሴቶች ዝውውር ፡ አዲስ አበባ ከተማ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን የተቋቋመውና ልምድ ባላቸው ተጫዋቾች የተዋቀረው አዲስ አበባ ከተማ የሴቶች ቡድን በለቀቁበት ተጫዋቾች ምትክ…