ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደግ የቻለው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ቡድኑን በአዳዲስ ተጨዋቾች መሙላቱን ቀጥሎ…
ሚካኤል ለገሠ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሳላዲን ሰኢድን ውል አድሷል
ለአራት ተከታታይ አመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ማሸነፍ የቻለው እና በቀጣይ አመት በፕሪምየር ሊጉ እና በአፍሪካ ሻምፒየንስ…
የክሪዚስቶም ንታንቢ ተገቢነት ለኢትዮጵያ ቡና ተወስኗል
ሁለት ክለቦችን ሲያወዛግብ የነበረው የክሪዚስቶም ንታምቢ ጉዳይ በመጨረሻም ውሳኔ አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማን ሲያወዛግብ…
በኤሌክትሪክ እና ኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ ዙርያ ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከነማ መካከል ከተደረገው ጨዋታ ጋር ተያይዞ…
ስዩም ከበደ የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
ክለቦች ለ2010 የውድድር ዘመን ራሳቸውን ለማጠናከር የተለያዩ ተጨዋቾችን እያስፈረሙ እንዲሁም የአሰልጣኝ ቅጥሮችን እያከናወኑ ይገኛሉ። በከፍተኛው ሊግ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀዋሳ አምርቷል
የኢትየጵያ ብሄራዊ ቡድን ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ…
የካፍ ፕሬዝደንት ለስራ ጉብኝት እሁድ አዲስ አበባ ይገባሉ
የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ ለይፋዊ ጉብኝት የፊታችን እሁድ ምሽት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል። ለሶስት ቀናት ይፋዊ…
አፍሪካ | ሚቾ ወደ ኦርላንዶ ፓያሬትስ አምርተዋል
ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን ሚቾ ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ለ6 ወራት የሰራሁበት አልተከፈለኝም በማለት ከዩጋንዳ የእግር ኳስ…
ጳውሎስ ጌታቸው የባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል
ባህርዳር ከተማ ጳውሎስ ጌታቸውን ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኘ አድርጎ መሾሙ ታውቋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ በተለይ በመጀመሪያው ዙር ጥሩ…
የቀድሞ ተጫዋቾችን ለማሰብ የተደረገው ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ
የመድሃኔዓለም ስፖርት ክለብ የኢትዮጵያ ባለውለተኞችን በማሰብ ያዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በዙር እና በጥሎ ማለፍ ተከፍሎ ሲካሄድ…