ጦሩ የኋላ ደጀን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊውን የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው…

ጎፈሬ ከዩጋንዳው ኤክስፕረስ ክለብ ጋር ስምምነት ፈፀመ

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ከአንጋፋው የዩጋንዳ ክለብ ኤክስፕረስ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ። ኢትዮጵያዊው…

የኢትዮጵያ ቡና የሜዳ ውጪ ጨዋታን የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ ኬኒያ ፖሊስን ሲገጥም ጨዋታውን የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል።…

የቪላ እና የባንክን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

ነሐሴ 11 የሚደረገውን የቪላ እና የባንክ የቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል። አህጉራዊ የክለብ…

ቁመታሙ የነብሮቹ የግብ ዘብ ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርቷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ወደ ደቡብ አፍሪካ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። አንድ ሜትር…

ወላይታ ድቻ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊጉ የቀኝ መስመር ተከላካይ ቦታ ላይ ሲጫወት የነበረው ተጫዋች ወላይታ ድቻን በዛሬው ዕለት ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ…

ግርማ ዲሳሳ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በመቻል ቤት ያሳለፈው የመስመር ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ስምምነት ላይ ደርሷል። ዘግየት…

ባህር ዳር ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል

የጣና ሞገዶቹ የቀድሞ ተከላካያቸውን ዳግም ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በ50 ነጥቦች 4ኛ ደረጃን ይዞ…

የባንክ ተጋጣሚ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሀገራችንን ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚገጥመው ቪላ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል።…

ጦሩ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

ትናንት እና ዛሬ የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማደስ የተጠመደው መቻል በዛሬው ዕለት ወሳኝ ተጫዋቹን በክለቡ ለማቆየት ተስማምቷል።…