በእድሳት ላይ የሚገኘው አንጋፋው የአዲስ አባባ ስታዲየም ከ40 ወራት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊያስተናግድ ነው።…
ሚካኤል ለገሠ

መቻል ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው መቻል ከናይጀሪያዊው አጥቂ ጋር በመለያየት በምትኩ ቶጓዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

አለን ካይዋ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ አምርቷል
በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር በሻሸመኔ ከተማ ያሳለፈው ዩጋንዳዊ አጥቂ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ መዘዋውሩ ታውቋል። በክረምቱ…

ኡመድ ዑኩሪ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል
በኦማን ሊግ ቆይታ ያደረገው ኡመድ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰበትን ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት ፈፅሟል። በኢትዮጵያ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አርጋለች
ያለፉትን ቀናት በርካታ ተጫዋቾን በመያዝ ከኢትዮጵያ ጋር ለሚደረጉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ስትዘጋጅ የነበረችው ሌሶቶ የመጨረሻ…

ሪፖርት | ቸርነት ጉግሳ ቀዝቃዛውን ጨዋታ ባለቀ ሰዓት ነብስ ዘርቶበት የጣና ሞገዶቹን አሸናፊ አድርጓል
ዘለግ ላሉ ደቂቃዎች ቀዝቃዛ ፉክክር ያስመለከተው ተጠባቂው የመቻል እና ባህር ዳር ጨዋታ በቸርነት ብቸኛ ግብ አሸናፊው…

ዐፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ የማጥቃት እና የመከላከል ባህሪ ያላቸው ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…

ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት አሜ መሐመድን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬ ደግሞ ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከ16…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…