ነገ ጨዋታ ለማድረግ በጉዞ ላይ የነበሩት የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ረፋድ ላይ አደጋ አጋጥሟቸዋል። በአማራ ክልል ሊግ የሚሳተፉት አዴት ከተማዎች ነገ ላለባቸው የምድብ የመክፈቻ ጨዋታ ነበር ጉዞ ሲያደርጉ የመኪና አደጋ የደረሰባቸው።ተጨማሪ

ያጋሩ

ነገ በስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና መርሐ ግብርን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በእንቅስቃሴ ደረጃ ከጨዋታ ጨዋታ መሻሻሎችን እያሳየ የሚገኘው የካሳዬ አራጌ ቡድንተጨማሪ

ያጋሩ

ነገ በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሜዳቸው የማይቀመሱ የሚመስሉት ፋሲል ከነማዎች ባሳለፍነው ሳምንት በሰበታ ያጡትን አስቆጪ ሦስት ነጥብ ለማግኘት እና ደጋፊንተጨማሪ

ያጋሩ

የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለጋዜጠኞች በዚህ መልኩ ሰጥተዋል። “ከማሸነፋችን በላይ ጨዋታውን ለማሸነፍ የሄድንበትተጨማሪ

ያጋሩ

በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጣና ሞገዶቹን ቤት ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። ቅዳሜ ለሚደረገው ጨዋታም ከቡድኑ ጋር ወደ ጎንደር አልተጓዙም። ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ልምምድ ያላከናወኑት ተጨዋቾች አዳማተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ መካከል በሚደረገው ጨዋታ ይጀምራል። ጨዋታውንም በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የውበቱ አባተ ቡድን ድብልቅ የጨዋታ ዘይቤን (ቀጥተኛ እና ኳስ ይዞ መጫወት)ተጨማሪ

ያጋሩ