ሉቺያኖ ቫሳሎ – የታላቁ ተጫዋች ረጅም የህይወት ጉዞ
ኢትዮጵያ ብቸኛ የአፍሪካ ዋንጫ ድሏን ካጣጣመች እነሆ 60 ዓመታት ያህል ተቆጠሩ። አገሪቱ ወርቃማ የእግርኳስ ዘመኗን የሚደግምላት ትውልድ ሳታገኝ ፣ ጀብድ የፈጸሙላት ጀግኖቿንም በወጉ ሳታከብር ግማሽ ክፍለ ዘመን ተሻገረች። በኢትዮጵያ እግርኳስ ኗሪ ታሪክ ሰርተው የመረሳት ሰለባ ከሆኑ ባለውለተኞች መካከል ሉቺያኖ ቫሳሎ ቀዳሚው ነው። ዳሚያኖ ቤንዞኒ በሉቺያኖ ቫሳሎ ግለ-ታሪክ ዙሪያ ከተጻፈውና “Read More →