ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ አስር – ክፍል ዘጠኝ
ጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል። ይህ ምእራፍ በእግርኳስ ታክቲክ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ካገኙ የአጨዋወት አቀራረቦች አንዱ የሆነው ካቴናቺዮን ከስር መሠረቱ ጀምሮ ያለፈባቸውን መንገዶች ይመለከታል። የዛሬው መሰናዶም ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ነው። በ1965 በተካሄደው የአውሮፓ ክለቦች ሻምፒዮና ሳንሲሮ ላይ ኢንተርRead More →