የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ማክሰኞ በተዴገ የፍጻሜ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ጉለሌ ክፍለከተማ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል፡፡ ከተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ 30 ደቂቃ ያህል ዘግይቶ የተጀመረውና በአቃቂ እና ናኖ ሁርቡ መካከል የተደረገው የደረጃ ጨዋታ ጥሩ የሚባል ፍክክር ተስተውሎበት በአቃቂ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በ21ኛው ደቂቃ ሙሉጌታ አስማረ ከሳጥን ውጭ አክርሮ በመምታት በማራኪ ሁኔታ አስቆጥሮ አቃቂRead More →

ያጋሩ

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ ተደርገው ሰንዳፋ በኬ እና ጉለሌ ክፍለከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ ሰንዳፋ በኬ 2-2 (4-2) ናኖ ሁርቡ በ8:00 ናኖ ሁሩቡ ከ ሰንዳፋ በኬ ተገናኘተው ሰንዳፋ በመለያ ምቶች አሸንፏል። ያሬድ አለማየሁ በ5ኛው ከሳጥኑ የግራ ጠርዝ በማራኪ ሁኔታ በሰንዳፋ በኬ መረብ ላይ ያስቆጠረው ግብ ገና ከጅምሩRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ መደረጉን ቀጥሎ ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡ 8 ክለቦች ባደረጓቸው የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል፡፡ ረፋድ 3:00 ላይ በተካሄደው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እና ሺንሺቾ ከተማ ጨዋታ አቃቂ 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ተሸጋግሯል፡፡ ቀጥሎ በተደረገው ጨዋታም ሌላው የአዲስ አበባ ክለብRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 2ኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው እለት ሲጠናቀቁ ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ያደጉ ክለቦች በሙሉ ተለይተው ታውቀዋል፡፡ ረፋድ 3:00 ላይ በተደረገው የእለቱ የመጀመርያ ጨዋታ መርሳ ከተማ የሽረ እንደስላሴ ቢ ቡድንን 4-2 በማሸነፍ ወደ አንደኛ ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ከዚህ በመቀጠል በተደረገው ጨዋታ ደግሞ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አሳሳ ከተማን 3-0Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው እለት 4 ጨዋታዎች በመሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ስታድየም ተካሂደው ወደ አንደኛ ሊግ የገቡ የመጀመርያዎቹ 4 ክለቦች ተለይተዋል፡፡ ሺንሺቾ ከተማ ፣ ሰንዳፋ በኬ ፣ ድሬዳዋ ኮተን እና ናኖ ሁርቡ ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡ ክለቦች ናቸው፡፡ በረፋድ 03:00 መረሀ ግብር የተገናኙት ሺንሺቶ ከተማ እና በአረካ ከተማRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታ እሁድ ሲጠናቀቅ ወደ 2ኛ ዙር ያለፉ ክለቦች ሙሉ ለሙሉ ታውቀዋል፡፡ ምድብ 1 በ8:00 በሙሐመድ ሁሴን አሊ አል–አሙዲ ስታድየም በሽረ እንዳስላሴ ቢ እና ኢተያ ከተማ ጨዋታ በተደረገው ጨዋታ ሽረ 1-0 በማሸነፍ ወደ 2ኛ ዙር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ በፈጣን እንቅስቃሴ በጀመረው ጨዋታ በ3ኛው ደቂቃ ከቀኝ መስመር የተላከውንRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ በቅዳሜ የ7ኛ ቀን ጨዋታዎችም ወደ 2ኛ ዙር ያለፉ ተጨማሪ ክለቦች ተለይተዋል፡፡ ምድብ 5 በዚህ ምድብ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች መርሳ ከተማን ተከትሎ ወደ ተከታዩ ዙር የሚያልፈውን ቡድን ለይቷል፡፡ መልካ ቆሌ ላይ ሻሾጎ ከተማን የገጠመው ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 2-0 በማሸነፍ ምድቡን በሁለተኝነትRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ አርብ በ8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ወደ ሁለተኛው ዙር ያለፉ ተጨማሪ ክለቦችም ታውቀዋል፡፡ ምድብ 1 በዚህ ምድብ የተደረጉት ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ ያሶ ከተማ ከ የጁ ፍሬ ወልዲያ ፣ ሾኔ ከተማ ከ ኢተያ ከተማ ያለግብ አቻ የተጠናቀቁ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ ከምድቡ የጁ ፍሬRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የጁ ፍሬ እና ናኖ ሁርቡ ወደ ተከታዩ ዙር ያለፉበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ምድብ 1 የዚህ ምድብ ጨዋታዎች መልካ ቆሌ ላይ ሲደረጉ የጁ ፍሬ ወልዲያ ያሬድ ምስጋናው ባስቆጠረው ጎል ታግዞ ኢተያን 1-0 በማሸነፍ ከወዲሁ ወደ 2ኛው ዙር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ በዚሁ ምድብ ቀደም ብለውRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው እለት የ4 ቀን ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ መርሳ ከተማ ወደ ተከታዩ ዙር ማለፋቸውን ያረጋገጡበትን ድል አስመዝግዋል፡፡ ምድብ 1 ትላንት ሊካሄዱ የነበሩት የዚህ ምድብ ጨዋታዎች የወልዲያ መምህራን ኮሌጅ በዝናብ ምክንያት ማጫወት ባለመቻሉ ዛሬ ንጋት 12:30 ላይ ነበር የተካሄዱት፡፡ መሐመድ አላሙዲ ስታድየም ላይ ወልዲያ የጁ ፍሬ ሽረ እንዳስላሴ ቢ ንRead More →

ያጋሩ