​የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመርያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ በደማቅ የመክፈቻ ስነ–ስርአት ሲጀመር በእለቱም 4 ጨዋታዎች ተከናውነዋል፡፡ የምድብ ለ ጨዋታዎች ረፋዱ ላይ ቢጀመሩም በይፋ የመክፈቻ ስነስርአት የተደረገው ግን በአዲሱ...

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ ለከርሞ በሊጉ መቆየቱን ለማረጋገጥ ተቃርቧል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት 7 ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ሲደረጉ በወልድያው ሼህ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ስታዲየም ወልድያ እና...

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የወልድያን በሜዳ ያለመሸነፍ ጉዞ ገትቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲውል ወደ ወልድያ ያመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 በማሸነፍ ለደቂቃዎች የተነጠቀውን የሊግ መሪነት መልሶ ተረክቧል፡፡ የወልድያን የ14 የፕሪምየር ሊግ...

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ 1-0 ወላይታ ድቻ

የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በተደረጉ 6 ጨዋታዎች ሲጀመሩ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታድየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ወልድያ 1-0 በማሸነፍ በሜዳው...

የጨዋታ ሪፖርት | የወልድያ በሜዳው አይበገሬነቱ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ወልድያ 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡ በበርካታ ደጋፊዎች እና ግሩም ህብረ...

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታድየም ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያስተናገደው ወልድያ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ የኤሌክትሪኮች መጠነኛ የጨዋታ ብልጫ እና...

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ በአዲሱ ስታድየም የመጀመርያ 3 ነጥቡን አሳክቷል

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልድያ 2-1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ በአዲሱ ስታድየም የመጀመርያ ታሪካዊ ጎል...

የጨዋታ ሪፖርት | ወልዲያ መልካቆሌ ስታዲየምን በድል ተሰናብቷል

​በ2009 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ወልዲያ ስፖርት ክለብ በድሩ ኑርሁሴን በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ 1-0 ማሸነፍ ችሏል።...

error: Content is protected !!