ያለፈውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን በመቐለ ከተማ ያሳለፉት አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ማምራታቸው ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ ስማቸው በከፍተኛ ሁኔታ ከቻምፒዮኑ ጅማ አባ ጅፋር ጋር ተያይዞ ሲነሳ ቢቆይም ምርጫቸውተጨማሪ

ያጋሩ

ኤኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ለተጨማሪ 1 ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኦቮኖ በመጀመሪያ ዓመት የኢትዮጵያ ቆይታው ስኬታማ ጊዜያትን ከመቐለ ከተማ ጋር አሳልፏል፡፡ ኦቮኖ ወደ ደቡብ አፍሪካ ይመለሳል የሚልተጨማሪ

ያጋሩ

የ2017/18 የአልባኒያ ሱፐርሊጋ እና የጥሎ ማለፉን ዋንጫ ያሸነፈው ኬኤፍ ስከንደርቡ በአውሮፓ የእግርኳስ ማህበር የተጣለበት የ10 ዓመት እገዳ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን ተከትሎ ክለቡ በዩኤፋ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ላይ እየተሳተፈ አይገኝም፡፡ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ዋንጫ በአዲሱ የካፍ ፎርማት ምክንያት ከጥቅምት በፊት መጠናቀቅ እንደሚኖርበት ተገለፀ።  የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ለአባል ሃገራት ፌደሬሽኖች እና እግርኳስ ማህበራት በመጪው አመት በቻምፒየንስ ሊጉ እና ኮንፌድሽን ዋንጫ የሚሳተፉ ክለቦችንተጨማሪ

ያጋሩ