በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ዛሬ ሲታወቁ የውድድሩ ክስተት የሆነችው ዛንዚባር ዩጋንዳን 2-1 በማሸነፍ እሁድ…
omna
በአምላክ ተሰማ ለቻን 2018 ጨዋታዎች የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ በቀጣዩ ወር በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ…
ሴካፋ 2017፡ ኬንያ ለፍፃሜ አልፋለች
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ኪሲሙ ላይ ተደርጎ ኬንያ ቡሩንዲን 1-0 በማሸነፍ ለፍፃሜ…
ሴካፋ 2017፡ ቡሩንዲ እና ኬንያ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ቡሩንዲ እና ኬንያ ማለፋቸውን ያረጋገጡ የመጨረሻዎቹ ሃገራት…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ነጥብ ተጋርታ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የማለፍ እድሏን አጨልማለች
በኬንያ አዘጋጅነት እየተደረገ ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታ በካካሜጋ ዩጋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-1 ዩጋንዳ 22′ አቡበከር ሳኒ 86′ ዴሬክ ንሲማምቢ ቅያሪዎች…
Continue Readingሴካፋ 2017፡ ዩጋንዳ የምድብ ሁለት መሪነትን ከቡሩንዲ ተረክባለች
ካካሜጋ ላይ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ዩጋንዳ ደቡብ ሱዳንን 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ የምድብ ሁለትን መሪነት…
ሴካፋ 2017፡ ዛንዚባር በአስገራሚ ግስጋሴዋ ስትቀጥል ሩዋንዳ ከምድብ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሳለች
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የሐሙስ ጨዋታዎች ዛንዚባር ተጋጣሚዎቿን መርታቷን ስትቀጥል ሊቢያ እና ሩዋንዳ አቻ ተለያይተው ወደ…
CECAFA 2017: Four Star Burundi Thumped Ethiopia
Burundi struck thrice to thrash Ethiopia on the ongoing CECAFA Senior Challenge Cup game. In a…
Continue Reading“ኢትዮጵያም ሆነ ዩጋንዳ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የሚያሸንፉን ሀገራት ነበሩ” የቡሩንዲ አሰልጣኝ ኒዩንጊኮ ኦሊቨር
ስለጨዋታው “የመጀመሪያ ግብ ካስቆጠርን በኃላም ሆነ እነሱ (ኢትዮጵያ) አቻ ሲሆኑ ተጫዋቾች እንዲረጋጉ ነበር ስራ ስሰራ የነበረው፡፡…