በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኤስፔራንስ ጋር ይጫወታል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር…
ሶከር ኢትዮጵያ
ቻምፒየንስ ሊግ | ኤስፔራንስ ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ልምምዱን አድርጓል
ባሳለፍነው ሐሙስ ባላንጣውን ኤቷል ደ ሳህልን 3-0 በመርታት የቱኒዚያ ሊግ 1ን ለ27ኛ ጊዜ ዋንጫ ያነሳው ኤስፔራንስ…
ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች በይፋ የውል ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ ቡና ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ረፋድ በክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ይፋ ባደረገው መሰረት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ድራጋን…
ቻምፒየንስ ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል
ማክሰኞ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ደ ቱኒዝን በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የሚያስተናግደው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኤስፔራንስ ስፖርቲቭ ደ ቱኒዝ – ቅድመ ጨዋታ ምልከታ
የ2017 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲካሄዱ ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ደ…
Continue Readingአስልጣኝ ተመስገን ዳና ስለ ሀዋሳ ከተማ U-20 ድል ይናገራል
የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት እድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ትላንት…
ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ…
አሰልጣኝ ማርት ኑይ በቻምፒየንስ ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስን አይመሩም
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ማርት ኑይ ባጋጠማቸው የልብ ችግር ምክንያት ካለፈው ሀሙስ ጀምሮ በስራ ገበታቸው ላይ አይገኙም፡፡…
ድራጋን ፖፓዲች ነገ በይፋ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ይሆናሉ
ኢትዮጵያ ቡና ለ2010 የውድድር አመት ክለቡን የሚመሩትን አሰልጣኝ በትላንትናው እለት ይፋ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡ ክለቡ የአሰልጣኙን…
ደደቢት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ለሆነው ቡድኑ ሽልማት አበረከተ
ደደቢት ስፖርት ክለብ በዘንድሮው የውድድር አመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ለሆኑት የክለቡ ተጫዋቾች እና የቡድን…