የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት 7 ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ሲደረጉ…
ሶከር ኢትዮጵያ
የጨዋታ ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ለአራተኛ ተከታታይ አመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊነታቸውን አረጋገጡ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዳነ ግርማ ጎል ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1-0…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሀሙስ ግንቦት 10 ቀን 2009 FT ወላይታ ድቻ 0-1 ኢት ንግድ ባንክ – – FT ሲዳማ…
Continue Readingካሜሩን 2019፡ ካፍ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን የሚዳኙ ዳኞችን ስም ይፋ አድርጓል
ካሜሩን ከሁለት አመት በኋላ ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች ከሰኔ ወር ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ፡፡ በ12…
እውነታ ፡ አዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ሊጉ በመጡበት አመት የወረዱ ክለቦች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት መደረግ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ያረገውን ጨዋታ…
የጨዋታ ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱን አረጋገጠ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል፡፡…
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ ተሸጋገሩ
የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር 1ኛ ዙር ጨዋታዎች በቀጣዩ ሳምንት እንዲካሄዱ መርሀግብር ወጥቶላቸው የነበረ ቢሆንም ላልታወቀ…
“ታሪክ መስራት እፈልጋለሁ” – ጌታነህ ከበደ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ 3 ሳምንታተት ብቻ ቀርተውታል፡፡ ከቡድኖቹ ፉክክር በተጨማሪም በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ለማጠናቀቅ የተቃረበው…
በፕሪምየር ሊጉ የመቆየት ትንቅንቅ እና የአሰልጣኞች አስተያየት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ የ3 ጨዋታዎች እድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ለቻምፒዮንነት ከሚደረገው ፉክክር በበለጠ ላለመውረድ እየተደረገ ያለው…
Continue Reading” የእኔ አለመኖር ቡድኔን ጎድቶታል ብዬ አላስብም ” ሽታዬ ሲሳይ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ደደቢት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2-0 በመርታት ለተከታታይ 2ኛ ጊዜ ቻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል፡፡…