በአብርሀም ገ/ማርያም እና ቴዎድሮስ ታከለ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን በነገው እለት…
ሶከር ኢትዮጵያ
“ስለጨዋታው ከዴኒስ ጋር ለረጅም ጊዜያት ተነጋግረናል” ሮበርት ኦዶንካራ
በ2017 ካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ በምድብ ሐ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፕሪቶሪያ በሚገኘው በሉካስ ማስተርፒስስ ሞርፒ ስታዲየም…
“ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ ፈተና ለመሆን ነው ተዘጋጅተን የሄድነው” ማርት ኑይ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ምድብ ድልድል የገባ ሲሆን ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የሚገጥሙበት…
ቻምፒየንስ ሊግ | ኤስፔራንስ የምድብ ጨዋታውን በድል ከፍቷል
የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ደ ቱኒዝ የዲ.ሪ. ኮንጎው ኤኤስ ቪታ ክለብን ቱኒዝ ላይ አስተናግዶ ከኃላ ተነስቶ 3-1 ማሸነፍ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ የውድድር ግብዣ ቀረበለት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እ.ኤ.አ. በ1994 በሩዋንዳ ቱትሲ ህዝቦች ላይ የተደረገው የዘር ማጥፋት ሰለባዎችን ለማስታወስ በሚደረገው የመታሰቢያ…
ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ውድድር – ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቀን – ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2009 ሰአት – ምሽት 12:00…
Continue Reading“እመኑኝ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እጅግ ፈታኝ ይሆንበታል” ፍቅሩ ተፈራ
የ2017 ቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዳሜ 12:00 ላይ የአፍሪካው…
” ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ቡድን የሚጫወት በመሆኑ ጨዋታው ፈታኝ ይሆናል ” የሰንዳውንስ አሠልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ
የ2017 ቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር ዛሬ በሚደረጉ 5 ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዳሜ ምድብ ውስጥ በመግባት…
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ የቀን ለውጥ ተደረገ
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር 2ኛ ዙር ጨዋታዎች በፕሪምየር ሊጉ መርሀ ግብር የቀን ለውጥ ምክንያት መሸጋሸግ ተደርጎባቸዋል፡፡…
የታሪካዊ ፎቶዎች ኤግዚቢሽን በወሩ መጨረሻ ይካሄዳል
በቀደሙ አመታት የተነሱ የእግርኳስ ፎቶዎች ስብስብ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚካሄድ የፕሮግራሙ አዘጋጅ አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ታሪኬ…