👉”በሁለተኛው አጋማሽ እንደነበረን እንቅስቃሴ ውጤቱ ጨዋታውን አይገልፀውም።” – ረዳት አሰልጣኝ ተገኝ ዕቁባይ 👉”ሜዳው በምንፈልገው ልክ እንድንቀሳቀስ…
ሶከር ኢትዮጵያ

ሪፖርት | ንግድ ባንክ የድሬዳዋ ቆይታውን በመሪነት ቋጭቷል
ብርቱ ፉክክር እና ጥቂት የግብ አጋጣሚዎችን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በባሲሩ ዑመር ብቸኛ ጎል ሲዳማ…
” ከሰንዳውንስ ላይ ሶስት ነጥብ ማሳካት እንችላለን ” ያስር ሙገርዋ
ዩጋንዳዊው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ ያስር ሙገርዋ ክለቡ በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ…
“የማሸነፍ ጫናው ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ነው” የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አሰልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ
በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ጨዋታዎች ከአርብ ጀምሮ መደረግ ሲጀምሩ በምድብ ሶስት የሚገኘው የኢትዮጵያው ቅዱስ…
ጥሎ ማለፍ | ጅማ አባቡና እና ወላይታ ድቻ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል
ትላናት በአዲስ አበባ ስታድየም መደረግ የነበረባቸው ሁለት የጥሎ ማለፍ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች የአአ ስታድየም ቅዱስ ጊዮርጊስ…
አንደኛ ሊግ | ወደ ከፍተኛ ሊግ ያለፉ 6 ክለቦች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ አንደኛው ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት ሲካሀሄዱ ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉት 6 ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል፡፡…
የመጀመርያው የሴት አሰልጣኞች ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል
በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በካፍ አማካኝነት የተዘጋጀው በምስራቅ አፍሪካም ሆነ በኢትዮዽያ የመጀመርያው ለሴቶች የሚሰጥ C ላይሰንስ…
የከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ተራዘሙ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 30ኛ ሳምንት ላይ ሰኔ 29 ሊደረጉ የነበሩ ጨዋታዎች ወደ ሐምሌ 3 መሸጋገራቸው ታውቋል፡፡…
የጥሎማለፉ የሩብ ፍጻሜ ዛሬ ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ ተሸጋገሩ
በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሩብ ፍጻሜ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩት የአአ ከተማ እና ጅማ አባ ቡና ፤ ወላይታ…
ከፍተኛ ሊግ | የፌዴራል ዳኛ ደረጄ ገብሬ እና አቶ ይግዛው በዙ እገዳ ..
በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሀ 29ኛ ሳምንት ትላንት በአዲስ አበባ ስታድየም በሱሉልታ እና በመቀለ ከተማ መከከል…