የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመልስ ጨዋታ የዩንጋዳ ብሔራዊ ቡድንን በመለያ ምት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈበት…
ሶከር ኢትዮጵያ

ነብሮቹ ከከፍተኛ ሊግ አንድ ተጫዋች አግኝተዋል
ሀድያ ሆሳዕናዎች አንድ አማካይ ተጫዋች ከከፍተኛ ሊግ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመሩ በዘንድሮው የመጀመርያው ዙር…

የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲተሮች ምርጥ 11
የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲተሮች በተናጠል የመጀመሪያውን ዙር ምርጥ 11 እና ምርጥ አሠልጣኝ ይፋ አድርገዋል። የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ…
Continue Reading
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በደርቢው ደምቀዋል
በተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ ለጣና ሞገዶቹ በሁለተኛው አጋማሽ ጅማሮ እና መጠናቀቂያ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ታግዘው…

ሪፖርት | ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በደማቅ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ የተደረገው እጅግ ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በመጨረሻ የሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ
👉 “ሰበብ ባይሆንም የፈለግነውን ጨዋታ ለመጫወት የሜዳው ምቾት አለመኖር ትንሽ ችግር ፈጥሮብናል።” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ 👉…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ኢትዮጵያ መድን
👉 “ጨዋታውን በምንፈልገው መንገድ ማስኬድ ችለናል ፤ ልዩነቱ ጎሉ ነው።” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ 👉 “በቡድኔ ደስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 መቻል
በምሽቱ መርሃግብር በውጤት አልባ ጉዞ ውስጥ የሰነበቱት ሀዋሳ ከተማዎች በሰንጠረዡ አናት እየተፎካከረ የሚገኘውን መቻልን ከረቱበት ጨዋታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 ወልዋሎ ዓ.ዩ
👉”ቀላል የሚባል ጨዋታ የለም ሁሉም ጨዋታ ትኩረት ይፈልጋል።” – አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ 👉”ቡድናችን ከጨዋታ ጨዋታ እየተሻሻለ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ባህር ዳር ከተማ
ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የበላይነት መጠናቀቁን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…