በአስር ተጫዋቾች ረዘም ያሉ ደቂቃዎች ለመጫወት የተገደዱት አዳማ ከተማዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻም…
ሶከር ኢትዮጵያ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
የጦና ንቦች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 ከረቱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ክለቦች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 መቻል
በምሽቱ መርሐግብር ምዓም አናብስት እና መቻሎች አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱም ክለቦች አሰልጣኞች ተከታዩን ቆይታ ከሶከር ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ኃይቆቹ ነብሮቹን 2ለ1 ካሸነፉበት የ4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለወልቂጤ ከተማ ምላሽ ሰጠ
ጉዳያቸው በፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እንዲታይ ጥያቄ ያቀረቡት ሠራተኞቹ ከእግርኳሱ የበላይ አካል ምላሽ ማግኘታቸው ታውቋል። የክለብ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚደረግባቸው ከተሞች ታውቀዋል
የ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚደረጉባቸው ሁለት ከተሞች ይፋ ሆነዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚደረገው…
ዋልያዎቹ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች በቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ቅዳሜ እና ማክሰኞ ከጊኒ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኙ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በያሬድ ባየህ ብቸኛ ፍፁም ቅጣት ምት ግብ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን ካስመዘገበበት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ
“የሊግ ካምፓኒው ሕግ ያስከብራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።” አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ “የመጀመሪያው 10 ደቂቃ የተጫዋቾቻችን የዕብደት ጊዜ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 3 -1 ወላይታ ድቻ
”ስታሸንፍ ሁሌም ጨዋታው ጥሩ ነው ፤ መጥፎም ብትሆን” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ”እየተሸነፍን ያለነው ቀላል በሆኑ የመከላከል…
Continue Reading