በርካታ ጥፋቶች በተፈፀሙበት እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ…
ሶከር ኢትዮጵያ

ሪፖርት | ዐፄዎቹ እና ሀይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን የምሽት ጨዋታ ዐፄዎቹ ከሀይቆቹ ጋር ጨዋታቸውን ያለግብ ነጥብ በመጋራት አጠናቀዋል። ፋሲል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ግሩም ግብ አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ከተመለሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ስለብሄራዊ ቡድኑ ሽንፈት እና ቀጣይ ተስፋዎች ምን አሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ያደረጋቸውን ጨዋታዎች እና የነበረውን ቆይታ አስመልክቶ የቡድኑ ጊዜያዊ አሰልጣኝ…

የቀድሞ ዋና ዳኛ የስራ ሽግሽግ እንዲያደርጉ ተደርገዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ዋና ዳኛ በመሆን ያገለገሉት እና ከወራት በፊት የወልቂጤ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን…

ሀዋሳ ከተማዎች አዲስ አምበል ሰይመዋል
ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ አዲስ አምበል መምረጡን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል። በአስራ አንድ ሳምንታት…

የዋልያዎቹ ጊዜያዊ ዓለቃ ከወሳኞቹ ጨዋታዎች በፊት ምን አሉ?
የዋልያዎቹ ጊዜያዊ ዓለቃ መሳይ ተፈሪ በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ወሳኝ የመጨረሻ ዙር ማጣርያ ጨዋታዎች ዙርያ ምን…

“እኛ ባለሜዳ የምንሆንበት ጨዋታን በዝግ ማድረጋችን የማይቀር ነው።” – አቶ ባህሩ ጥላሁን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር የሚያደርገውን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ጨዋታውን በዝግ ለማድረግ መታሰቡን ዋና…

ሪፖርት | አንተነህ ተፈራ ቡናማዎቹን ባለድል አድርጓል
አንደኛ ሳምንት ላይ መደረግ በነበረበት እና ዛሬ በተደረው ተስተካካይ የሊጉ መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
“በደጋፊዎቻችን ታጅበን ለመጫወት ጓጉተናል።” አሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ “እግርኳስን ተወዳጅ ያደረገው ያልተጠበቁ ነገሮችን ማስተናገዱ ነው።” አሰልጣኝ በጸሎት…