በሀዋሳ ቆይታው የመጨረሻ በሆነው የ27ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኝን የመረጥንበት ምርጥ ቡድንን በተከታይ መልኩ አሰናድተናል። ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ መድን በሳምንቱ ጎልተው የወጡ ግብ ጠባቂዎችን መመልከት ባንችልም በአንፃራዊነት ኢትዮጵያ መድን ከሽንፈት ወደ ድል በተመለሰበት የኢትዮጵያ ቡናው ጨዋታ ላይ አቡበከር ከነበረው የሜዳ ላይ መሪነትRead More →

በኬንያ አስተናጅነት ለሚደረገው የሴካፋ ከ18 ኣመት በታች ሴቶች ውድድር ዝግጅት ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ የኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሰኔ 17 እስከ ሐምሌ 1 በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች ሴቶች ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ መሆኑ ሲገለፅ አምና ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑን ሲያሰለጥኑ የነበሩት እንዳልካቸው ጫካ ቡድኑንRead More →

የተጠናቀቀውን የ25ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎችን ተንተርሰን ነጥረው የወጡ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ መርጠናል። አሰላለፍ (4-3-3) ግብ ጠባቂ ዳንኤል ተሾመ – ድሬዳዋ ከተማ ድሬዳዋ ከወራጅነት ስጋት ለመላቀቅ ወልቂጤ ከተማን ባሸነፈበት ጨዋታው ግብ ጠባቂው ዳንኤል ያደረገው እንቅሰቃሴ በምርጥ ስብስባችን ውስጥ ልናካተው ችለናል። ጨዋታው እንደተጀመረ የጌታነህ ከበደ እና በአጋማሹ የአቤል ነጋሽን ኳሶች ያከሸፈበት እንዲሁምRead More →

እንደ ሁልጊዜው ባሳለፍነው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኝ ያካተተ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ (4-4-2 ዳይመንድ) ግብ ጠባቂ ፔፔ ሰይዶ – ሀዲያ ሆሳዕና በዚህ የጨዋታ ሳምንት የነጠረ ብቃት ያሳዩ ግብ ጠባቂዎች ማግኘት ባንችልም በአንጻራዊነት ግን ከወልቂጤ ከተማ ጋር ከ 75 ደቂቃዎች በላይ በጎዶሎ ተጫውተው ያለ ግብ የተለያዩት ሀዲያRead More →

በ23ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጨዋቾች እና አሰልጣኝን የመረጥንበት ምርጥ ቡድን የሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ሳይፀድቅ በይደር በመቆየቱ ምክንያት በተለመደው ጊዜ ሳንገልፅ የቆየን ሲሆን አሁን ላይ ሙሉ የጨዋታ ሳምንቱ ውጤቶች በመፅደቃቸው እንደሚከተለው አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-1-3-2 ግብ ጠባቂ ዳንኤል ተሾመ – ድሬዳዋ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ ኤሌክትሪክን በመጨረሻRead More →

በተጠባቂው የምድብ ሐ ጨዋታ ሀምበሪቾ እና ገላን ከተጋጣሚያቸው ጋር ነጥብ ተጋርተው ሀምበሪቾ የማደጉን ዕድል ሲያሰፋ በምድብ ሀ ደግሞ ሰንዳፋ በኬ እና ቡታጅራ ወደ አንደኛ ሊግ መውረዳቸውን ተረጋግጧል። በዳንኤል መስፍን እና ጫላ አቤ ምድብ ሀ ከወራጅ ቀጠናው ለመራቅ ብርቱ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ አሸናፊነት ተገባዷል። ከ14ኛው እስከ 23ኛው ሳምንትRead More →

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ጨዋታዎች በዝናብ ምክንያት ሲዘዋወሩ በምድብ ሐ ተጠባቂ ጨዋታ ሆምበርቾ ዱራሜ ወሳኝ ድል አሳክቷል። በጫላ አቤ ምድብ ሀ አሰላ አረንጓዴው ስታድየም ላይ በሚከናወነው በዚህ ምድብ ውድድር ቡታጅራ ከተማ በአንተነህ ናደው ብቸኛ ጎል ጅማ አባ ቡናን የረታበት ውጤት ተመዝግቧል። ሆኖም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ከ ሰበታ ከተማ ፣Read More →

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቤንች ማጂ ቡና ጨዋታ ያለጎል ሲጠናቀቅ ሀምሪቾ ዱራሜ በበኩሉ መሪነቱን ዳግም የሚይዝበትን ዕድል ሳይጠቀም ጨዋታውን አቻ ፈፅሟል። በጫላ አቤ ምድብ ሀ በዚህ ምድብ በተደረገ የቀኑ የመጀመሪያ ጨዋታ ሀላባ ከተማ እና አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። ቀትር ስድስት ሰዓት ላይ በደረጃ ሰንጠረዡ አንደኛ እና ሁለተኛRead More →

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ከደጋፊዎቹ ጋር በደስታ ባከበረበት ጨዋታ ሲረታ ገላን ከተማ እና ወልዲያ ከተማ በበኩላቸው ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ምድብ ሀ በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልዲያ ከተማ ዱራሜ ከተማን ተገናኝተው አሁንም በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ወልዲያ ድል አድርጓል። የወልዲያን የማሸነፊያ ግቦች በድሩ ኑርሁሴን እና ቢኒያም ጥዑመልሳን ሲያስቆጥሩ የዱራሜን የማስተዛዘኛ ግብRead More →

በ21ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት ላይ ጎልተው የወጡ ተጨዋቾች እና አሰልጣኝን የመረጥንበት የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ይህንን ይመስላል። አሰላለፍ 3-5-2 ግብ ጠባቂ ሚኬል ሳማኬ – ፋሲል ከነማ ፋሲሎች ሀዋሳን በረቱበት ጨዋታ ላይ ቡድኑ ሦስት ነጥብ ለማግኘቱ ይህ ማሊያዊ ግብ ጠባቂ ያለው ድርሻ ከፍ ያለ ነው። በሁለት አጋጣሚዎች በአንድ ለአንድ ግንኙነት ሙጂብ ቃሲምRead More →