የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሪፖርት እና የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት እየተካሄደ ይገኛል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት አፈፃጰም ግምገማ እና የ2011 የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በጁፒተር ሆቴል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አምስተኛ የውጪ ተጫዋች አስፈረመ

ባለፈው ሳምንት የአራት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው ተከላካይ ኤድዊን ፍሪምፖንግ ማንሶን ማስፈረሙን ይፋ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍፃሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ባህር ዳር ከተማ 85′ 45′ አቡበከር ነስሩ…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ የውጪ ዜጋ ዝውውርን አጠናቀቀ

በትላንትናው ዕለት የኬንያ፣ ቶጎ እና ጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ያስፈረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ደግሞ ናይጄርያዊ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት የውጪ ዜጋዎችን አስፈረመ

በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ክለቦቻችንን ጥድፊያ ውስጥ የከተታቸው ይመስላል። ባልተለመደ ሁኔታ የውጪ…

ኢትዮጵያ ቡና ላይቤሪያዊ አጥቂ አስመጥቷል

ኢትዮጵያ ቡና የፊት መስመር አማራጩን ያሰፋበትን ዝውውር አጠናቋል። ካለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ኢትዮጵያ ቡናን ማሰልጣን…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ጅማ አባ ጅፋር [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read…

Continue Reading

ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ በስዊድን…

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቂያ ሰሞን ለሙከራ ወደ ስዊድን በማምራት ከንግስባካ ክለብን መቀላቀል የቻሉት ሎዛ አበራ…

ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ በኬንያ ተሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋዋን አመንምናለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት የምትገኘው ኢትዮጵያ የምድቡን 4ኛ ጨዋታ በናይሮቢ ካሳራኒ ስታድየም አከናውና 3-0 በሆነ…

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 0-1 ወላይታ ድቻ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading