የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ፣ ቦዲቲ ፣ ኤሌክትሪክ…
ሶከር ኢትዮጵያ
ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
የሲዳማ ቡና የቦርድ አመራሮች አሰልጣኙን ጠርተው ከተነጋገሩ በኋላ በስምምነት ለመለያየት ተስማምተዋል። ከወቅታዊ ውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ…
ከፍተኛ ሊግ | የአንደኛ ሣምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬም በሁለቱ ሜዳዎች በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ነገሌ አርሲ የዕለቱ ብቸኛ ባለ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
ከቀናት በኋላ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሴራሊዮን ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደሉት…
ከፍተኛ ሊግ | ደብረብርሃን ከተማ በዝውውሮች ራሱን አጠናክሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው ደብረብርሃን ከተማ አስራ ሦስት ተጫዋቾችን በማስፈረም ለውድድር ዝግጁ ሆኗል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | የ1ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ሲጀምር ወልዲያ ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከ ፣ ነቀምቴ…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ ስያሜን የያዘው ሸገር ከተማ ቡድኑን ገንብቶ አጠናቋል
ሦስት ክለቦችን በጋራ አቅፎ የተመሠረተው የሸገር ከተማ 26 የሚጠጉ ተጫዋቾችን አስፈርሞ ወደ ውድድር ይገባል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ይርጋጨፌ ቡና በበርካታ ዝውውሮች ራሱን ገንብቷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ይርጋጨፌ ቡና አስራ ስድስት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል በማድረግ ውድድሩን ይጀምራል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ ለውድድር ይቀርባል
በከፍተኛ ሊጉ የምድብ ሀ ተካፋይ የሆነው ስልጤ ወራቤ በዝውውሩ ባደረገው ተሳትፎ ራሱን አጠናክሮ ነገ በሚያደርገው ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | ወሎ ኮምቦልቻ በአዳዲስ ተጫዋቾችን ቡድኑን አጠናክሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚካፈለው ወሎ ኮምቦልቻ የአስራ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል። በ2016 የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ…