የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ የመለያ ጨዋታ ትላንት ሀዋሳ ላይ በጅማ አባ ቡና እና ሽረ እንዳሥላሴ መካከል…
ሶከር ኢትዮጵያ
ከፍተኛ ሊግ | ድሬዳዋ ፖሊስ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ትላንት በተደረጉ የመለያ እና የዋንጫ ጨዋታዎች ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉትን ክለቦች ሙሉ ለሙሉ…
ቅድመ ዳሰሳ – ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ ለከፍተኛ ሊግ የበላይነት ይፋለማሉ
በሚካኤል ለገሰ እና ቴዎድሮስ ታከለ በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሁለቱ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 30ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ለ ሰኞ ነሀሴ 21 ቀን 2010 FT ደቡብ ፖሊስ 3-0 ድሬዳዋ ፖሊስ 17′ ብርሀኑ በቀለ…
Continue Readingየቀይ ቀበሮዎቹ ጉዞ በዩጋንዳ ተገትቷል
በካፍ የማጣርያ አሰራር ለውጥ ምክንያት ከዘንድሮ ጀምሮ በዞን ተከፋፍሎ እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ
የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች በቀጣዩ ሳምንት ሲጠናቀቁ በምድብ ሁለት ኢኤስ ሴቲፍ ከ ኤምሲ አልጀር የሚያደርጉትን…
ባህር ዳር ከተማ የማራኪን ዝውውር ሲያጠናቅቅ ዐወትን እንደሚያስፈርም ይጠበቃል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ባህር ዳር ከተማ በዝውውር መስኮቱ አራት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዕለተ ማክሰኞ ወሳኝ የጥሎ ማለፍ ዙር ጨዋታዎችን አስተናግዶ ወደ አንደኛ ሊግ የተቀላቀሉ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሳምንቱ ውሎ
በአምሀ ተስፋዬ እና ቴዎድሮስ ታደሰ የምድብ ሀ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ጨዋታዎች ከምድብ ለ…
Continue Readingወልዲያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወረደውና በቀጣዩ የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ወልዲያ ስፖርት ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን…