የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት መረጃዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ከተጠናቀቀ አንድ ወር አስቆጥሯል። አመዛኞቹ ክለቦችም ከነሀሴ 13 ጀምሮ ለተጫዋቾቻው…

የጌታነህ ከበደ ማረፊያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆኗል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ጌታነህ ከበደን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።  በ2009 ከደቡብ አፍሪካው ቢድቬትስ ዊትስ የ3 ዓመታት…

ደቡብ ፖሊስ ወደ መሪነቱ ሲመለስ መቂ ከተማ ለወራጅ ቀጠናው ተቃራቦል።

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 28ኛ ሳምንት በዛሬው እለት 6 ጨዋታዎች ተካሂደው ደቡብ ፖሊስ በግብ ተንበሽብሾ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 28ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ለ ሰኞ ነሀሴ 7 ቀን 2010 FT ደቡብ ፖሊስ 5-2 ወልቂጤ ከተማ 77′ ብርሀኑ በቀለ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና የምድብ ለ መሪ ሆኗል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት ተከናውነው ጅማ አባ ቡና እና ሀላባ…

የሱራፌል ዳኛቸው ማረፊያ ፋሲል ሆኗል

የክረምቱ ዝውውር መስኮት ለፋሲል ከነማ የሰመረለት ይመስላል። በሊጉ በወቅታዊ ጥሩ አቋማቸው ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የሚገኙት…

ጀማል ጣሰው ወደ ፋሲል አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል በሁሉም ስፍራዎች አዳዲስ ተጫዋቾች ለማስፈረም የቆረጠ ይመስላል።  ግብ ጠባቂው ጀማል…

የከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውሎ| ሽረ እንደሥላሴ ሁለተኝነቱን አረጋጧል

በአምሀ ተስፋዬ እና ሚካኤል ለገሰ ትናንት መካሄድ የጀመሩት የከፍተኛ ሊግ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲውሉ …

አስራት መገርሳ ሌላው የወልዋሎ ፈራሚ ሆኗል

ከሊጉ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሰው ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ወልዋሎ ዓ.ዩ በቁጥር የበረከቱ ተጨዋቾችን በማስፈረም እየመራ…

ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ትላንት የ5 ተጫዋቾችን ፊርማ ያገኘው ጅማ አባ ጅፋር ዛሬ ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። አክሊሉ ዋለልኝ…