አዳማ ከተማ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጥሯል

ከተገኔ ነጋሽ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድኑን በአዲስ በማዋቀር ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ፣ ዳዊት ታደሰን…

ይሁን እንዳሻው ወደ ወልዋሎ አምርቷል

ከጅማ አባ ጅፋር ጋር እንደሚቀጥል ሲጠበቅ የነበረው ታታሪው አማካይ ሳይጠበቅ ለወልዋሎ ፈርሟል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ሙሉ…

ጸጋዬ ኪዳነማርያም ውላቸውን አድሰዋል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የተረከቡት አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያም በወልዋሎ ውላቸውን አራዝመዋል። ዓመቱን አርባምንጭ ከተማን…

የፌዴሬሽኑ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ተሰይመዋል

በግንቦት ወር ወደ ኃላፊነት የመጣው አዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችን ሰይሟል። …

ሥዩም ተስፋዬ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …

ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ኢስማይሊ አምርቷል

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ጎል አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ የግብፁ ኢስማይሊን መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ ድርጓል። ናይጄርያዊው…

ሦስት ተጫዋቾች ወደ ፋሲል አምርተዋል

ፋሲል ከነማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። ሐብታሙ ተከስተ፣ ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ወደ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 26ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ ማክሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2010 FT ሱሉልታ ከተማ 2-4 አውስኮድ – – FT ነቀምት…

Continue Reading

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ተጀምሯል

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዛሬው እለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል። ኢትዮጵያም ቅዳሜ የመጀመርያ ጨዋታዋን ታከናውናለች።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱታ አቀረበ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታን አስመልክቶ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አቤቱታውን…