የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ጋሞ ጨንቻ የአስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ…
ሶከር ኢትዮጵያ
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ ራሱን በዝውውር አጠናክሯል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር ተደልድሎ የሚገኘው የካ ክፍለ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚካፈለው ወልዲያ የአስር አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የነባሮችን ውልም አራዝሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የመጀመሪያ ቅድመ ጨዋታ መግለጫቸውን ሰጥተዋል
ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በመጪው ሳምንት በ2026 የዓለም ዋንጫ…
ዮሐንስ ሳህሌ ከሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝነት ራሳቸውን አገለሉ
የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በቤተሰብ ችግር ምክንያት ከክለቡ ተለያይተዋል። ክለቡም ከነገ ጀምሮ በረዳቶቹ እየተመራ ወደ…
ከዋልያዎቹ ስብስብ አራት ተጫዋቾች ተቀንሰዋል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ አራት ተጫዋቾችን መቀነሳቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ…
ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ?
ሥዩም ከበደን ያገደው እና ከአሰልጣኙም ጋር ሊለያይ ከጫፍ የደረሰው ሲዳማ ቡና በቀጣይ በጊዜያዊነት በቴክኒክ ዳይሬክተሩ ይመራል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፋዊ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅሟል
ፈረሰኞቹ መጪውን ሦስት ዓመታት አብሮ የሚዘልቅ የአጋርነት ስምምነት ፈፅመዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከዊነር ኢቲ የስፖርት…
ስታሊየኖች ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
የዋልያዎቹ ተጋጣሚዎች ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ለ2026 የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደሉት ቡርኪናፋሶዎች ከጊኒ ቢሳው…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተርን አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ምላሽ ሰጥቷል
👉 “ከሀገር ስለመውጣታቸው መረጃው የለኝም” 👉 “የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የእግርኳስ ተቋም ነው ፤ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም”…