አዲስ ነጋሽ እገዳው ወደ 8 ወራት ዝቅ ተደረገለት

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቅርቡ ባስተላለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ይግባኝ ለጠየቁ አካላት ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት አዲስ ነጋሽ እገዳው ዝቅ ሲደረግለት በአርቢቴር ጌቱ ተፈራ እና ረዳቶቹ...

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ ማልያ ሴንት ሚሼልን ይገጥማል

  የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በአለም አቀፉ የትጥቅ አምራች ኩባንያ ማክሮን የተዘጋጀውን 16 አይነት የተጨዋቾች መገልገያ እቃዎች በዛሬው እለት ለተጨዋቾች አከፋፈለ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ክለቡ ባሳወቀው...

ሰሞነኛ ጉዳይ – ስታድየሞቻችን እግርኳሳዊ መንፈስ እየራቃቸው ነው 

አስተያየት - አብርሃም ገ/ማርያም እና ሚካኤል ለገሰ   የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ እና ሰኞ በክልል ስታዲየሞች ተከናውነው መሪው አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ...

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ በ4ኛ ሳምንት. . .

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሏል፡፡ ሀረር ሲቲ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ንግድ ባንክ የሳምንቱን ከፍተኛ ውጤት...

ከአርሰናል ጋር በመተባበር ለፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀመረ

በሚካኤል ለገሰ እና አብርሃም ገ/ማርያም ዳሽን ቢራ በቅርቡ ከአርሰናል እግርኳስ ክለብ ጋር የፈፀመው የቢራ ፓርትነርሺፕ ስምምነት አካል የሆነው የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ሱሉልታ በሚገኘው ያያ ቪሌጅ...

ከአርሰናል ጋር በመተባበር ለፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀመረ

በሚካኤል ለገሰ እና አብርሃም ገ/ማርያም ዳሽን ቢራ በቅርቡ ከአርሰናል እግርኳስ ክለብ ጋር የፈፀመው የቢራ ፓርትነርሺፕ ስምምነት አካል የሆነው የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ሱሉልታ በሚገኘው ያያ ቪሌጅ...

ዋልያዎቹ ቀጣይ የማጣርያ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሩስያ የ2018 አለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር የሚያደርገው የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ብሄራዊ...

error: Content is protected !!