መቐለ ከተማ ያለፉትን 4 አመታት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፈው ዱላ ሙላቱን በእንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው…
ሶከር ኢትዮጵያ
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ
ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት የ5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ፊርማ ሲያጠናቅቅ…
ጅማ አባ ቡና ግርማ ሐብተዮሀንስን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጋር የተለያየው ጅማ አባ ቡና ግርማ ሐብተዮሀንስን ቀጣዩ የክኩቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ…
ወልዋሎ ሮቤል ግርማን አስፈረመ
ከፍተኛ ሊጉን በ2ኝነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመጀመርያ ጊዜ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሮቤል ግርማን አስፈርሟል፡፡…
አፍሪካ | ሚቾ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያይተዋል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” በይፋ ከዩጋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፉፋ) ጋር የነበራቸውን ውል…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ አስተናጋጅነት ከነገ አንስቶ እስከ…
የእለቱ አጫጭር ዝውውር ዜናዎች – ሐምሌ 18 ቀን 2009
ሲዳማ ቡና – ሲዳማ ቡና የውድድር ዘመኑን በሀዋሳ ከተማ ያሳለፈው ወንድሜነህ አይናለምን አስፈርሟል፡፡ በ2008 በከፍተኛ ሊጉ…
ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ሀሙስ ይጀምራሉ
በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የቡሩንዲ እና ሱዳን አሸናፊን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሐሙስ…
ፋሲል ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ፋሲል ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ ዳዊት እስጢፋኖስ እና ብሩክ ግርማ ክለቡን…
ጸጋዬ ኪዳነማርያም የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሁለተኛ ዙር ደካማ አቋም ያሳየው አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን ቀጣዩ የክለቡ አስልጣኝ…