ምርጥ 10 | በውድድር ዘመኑ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ያሳዩ ተጫዋቾች 

በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ እንደ ድክመት በተደጋጋሚ ከሚነገሩ ነገሮች መካከል እግርኳሱ ለአዳዲስ ፊቶች እድል መንፈጉ ነው፡፡ በሀገሪቱ…

​የኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ ላይ ፌዴሬሽኑ በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ሰሞኑን መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው የኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ በቅርቡ እልባት እንደሚያገኝ…

ፋሲል ከተማ 4 ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

በፕሪምየር ሊጉ 6ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው ፋሲል ከተማ ራምኬል ሎክ ፣ ፍሬው ጌታሁን ፣ ፊሊፕ ዳውዚ…

ወልዲያ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን ክስተት የነበረው ፋሲል ከተማን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…

የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ

የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 5 በይፋ የተከፈተ ሲሆን በርካታ ተጫዋቾችም ዝውውር እየፈጸሙ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ጥንቅር…

የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ – ሲዳማ ቡና

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን በሌሎች ክለቦች የተነጠቀው ሲዳማ ቡና በሌሎች ተጫዋቾች ለመተካት ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከወዲሁም…

የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ | ድሬዳዋ ከተማ

የኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ በይፋ የተከፈተ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማም በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ በመድረስ…

የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ – ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ ከወዲሁ ጠንካራ ተሳታፊ ከሆኑ ክለቦች አንዱ ሆኗል፡፡ ውላቸው ዘንድሮ…

የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይከፈታል

የኢትዮጵያ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ በይፋ ሲከፈት የሊግ ውድድሮች ከተጀመሩ በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስም…

የውድድር ዘመኑ ምርጥ 10 የውጭ ዜጋ ተጫዋቾች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ የሀገር ውስጥ ውድድሮች እና ክለቦቻችን የሚሳተፉባቸው የአፍሪካ ውድድሮች በአመዛኙ ተገባደዋል፡፡ በዚህ የዘንድሮው…