ቀን ፡ እሁድ የካቲት 2 ቀን 2006 አም. ስታዲየም ፡ ደራርቱ ቱሉ ስታዲየም የጨዋታ መጀመርያ ሰአት…
ሶከር ኢትዮጵያ
ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቀን ፡ እሁድ የካቲት 2 ቀን 2006 አም. ስታዲየም ፡ አርባምንጭ ስታዲየም የጨዋታ መጀመርያ ሰአት –…
‹‹ ሚድያዎች የሚጠሉንን ያህል እኔም እጠላቸዋለሁ›› አይናለም ኃይለ
የዳሸን ቢራው ተከላካይ አይናለም ኃይሉ ዛሬ ከሊግ ስፖርት ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ከጋዜጠኞች ስለሚደርስበት ግፊት ፣…
ኢትዮጵያ ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቀጥታ ምድብ ማጣርያ ውስጥ ተካተተች
በ2013 የአፍሪካ ዋንጫ የተሳተፈችው ኢትዮጵያ ወደ 2015 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ውድድር ካለ ቅድመ ማጣርያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድን ለከተማው ዋንጫ ፍፃሜ ደረሱ
በ8 ሰአት የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፎ ለተከታታይ አመታት ለፍፃሜ የመቅረብ ህልም…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል
በብሄራዊ ቡድኑ የቻን ዝግጅት ለ40ቀናት ያህል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ10ኛ ሳምንት እሁድ እና ሰኞ…
በሲቲ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ
8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ዛሬ የሚደረጉት ሁለት ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች…
ዋልያዎቹ ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ ከቻን ተሰናበቱ
በአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) የመጨረሻ ጨዋታዋን ያደረገችው ኢትዮጵያ በጋና አቻዋ 1-0 ተሸንፋ ቀድማ መውደቋን ያረጋገጠችበትን…
ሲቲ ካፕ፡ ንግድ ባንክ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፉን አረጋገጠ
በሲቲ ካፕ የ4ኛ ቀን ውሎ በምድብ 1 የሚገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ሲቲ ካፕ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመርያ ጨዋታውን በድል ጀመረ
የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመርያ ጨዋታዎች ከቀትር በኃላ ተካሂደው መብራት ኃይል ነጥብ ሲጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ…