ከፍተኛ ሊግ | የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
በከፍተኛ ሊግ የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ቤንች ማጂ ቡና ነጥብ ሲጥል ሀምበሪቾ ዱራሜ በበኩሉ በሰፊ ጎል ልዩነት በማሸነፍ የምድቡን መሪነት ተረክቧል። በቴዎድሮስ ታከለ እና ጫላ አቤ ምድብ ሀ አሰላ ላይ እየተደረጉ የሚገኙት የምድብ ሀ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች በ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለዋል። ረፋድ ላይ ቡታጅራ እና ወልዲያ ከተማ ያለRead More →