ሲዳማ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል

ደስታ ደሙ ውሉን አራዝሟል ቀደም ብለው ሳሙኤል ሳሊሶን እና አበባየሁ ሀጂሶን የግላቸውን ያደረጉት ሲዳማ ቡናዎች የደስታ…

ሲዳማ ቡና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

ከደቂቃዎች በፊት የአንድ ተጫዋችን ዝውውር ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው…

አበባየሁ ሀጂሶ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ያለፉትን ስድስት ዓመታት በወላይታ ድቻ ቤት ቆይታ ያደረገው አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። በወላይታ ዲቻ…

​ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል

አህጉራዊ ውድድር የሚጠብቀው ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ እና የተከላካይ አማካይ ሥፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በ2016 የኢትዮጵያ…

ወጣቱ የመስመር አጥቂ ከአዳማ ከተማ ጋር ተለያይቷል

ቀሪ የውል ጊዜ የቀረው ዮሴፍ ታረቀኝ ከአዳማ ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል። ከታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ…

መልስ ያላገኘው ጥያቄ…

ደመወዝ ሳይከፈላቸው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲያመሩ የተገደዱት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች…… የ2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እሁድ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሸገር ደርቢ ጨዋታ የአሜሪካ ጉዞ ከምን ደረሰ?

በያዘነው ሐምሌ ወር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም የሸገር ደርቢ ጨዋታ ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ጉዞ በተመለከተ የተጠናከረ…

ቢጫዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ ዓመት ተሳታፊ የሆነው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል። ከዓመታት በኋላ…

ባንክ እና ቡና አህጉራዊ ጨዋታቸውን በሜዳቸው አያደርጉም

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሀገራችንን የሚወክሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና በሜዳቸው ጨዋታ…

​ጎፈሬ አዲሱን የብራንድ አምባሳደር አስተዋውቋል

ግዙፉ ሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጎፈሬ ኢንተርናሽናል አርቢትር በዓምላክ ተሰማን የኩባንያው አዲሱ የብራንድ አምባሳደር…