የ2005 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን የነበሩት ሰማያዊዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ2002 ጀምሮ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ግርማ በቀለ ወደ ልጅነት ክለቡ ተመልሷል
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች የግሉ ሲያደርግ የአጥቂውን ውልም አራዝሟል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ…
ሲዳማ ቡና የሦስት አምበሎቹን ዝርዝር አሳውቋል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ሦስት የቡድን አምበሎቻቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርገዋል። ጠንከር ካለው የክረምቱ…
አዲሷ የዲሲ ፓወር ፈራሚ ትናገራለች…..
ከቀናት በፊት ወደ በአሜሪካ ዩኤስኤል ሱፐር ሊግ ተካፋይ ለሆነው ዲሲ ፓወር ፊርማዋን ያኖረችው ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ…
ሀዲያ ሆሳዕና የአጥቂ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ነብሮቹ የማሊ ዜግነት ያለውን ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል ወደ ስብስባቸው ለማካተት እጅግ ተቃርበዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚወዳደረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የዘጠኝ ነባሮችን…
መቐለ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬው መቐለ 70 እንደርታ ጋናዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል የግሉ አድርጓል። የኢትዮጵያ…
የነብር እና የዋልያው ፍልሚያ በነብሮቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በተውሶ በታንዛኒያው ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም በአፍሪካ ዋንጫ የ2025 የማጣሪያ ጨዋታን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው ሀላባ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ዘለግ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ክፍለ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ቦሌ ክፍለ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአስራ ሦስት ነባር ተጫዋቾችን እና የአሰልጣኙን ውል ደግሞ ለተጨማሪ ዓመት…