ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል

የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…

ኢትዮጵያ ቡና ከካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውጭ ሆኗል

በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በኬኒያ ፓሊስ 1ለ0…

ዛሬ የሚደረገው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል

ዛሬ አመሻሽ ሞሮኮ ላይ የሚደረግ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ መርሀግብር በአራት የሀገራችን ዳኞች ይመራል። የ2024/25 የካፍ ቻምፒየንስ…

ሲዳማ ቡና ዕንስት ሥራ አስኪያጅ ሾሟል

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው ሲዳማ ቡና በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ሥራ አስኪያጅ ሾሟል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ምንተስኖት አዳነ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ከመቻል ጋር በስምምነት የተለያየው የተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሌላኛውን የፕሪምየር ሊግ ክለብ ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምድቡን በድል ቋጭቷል

የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኬኒያ ፖሊስ ቡሌትን…

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የጋና ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስቡ አካትቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ…

ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር አይቀጥሉም

አዳማ ከተማ ሁለት ግብ ጠባቂዎች ወደ ስብስቡ አካትቷል

በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል። በዋና አሰልጣኙ አብዲ…

ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ

በትናንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው…