የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራው መቻል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ከቀናት በኋላ ይጀምራል። የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን…
ቴዎድሮስ ታከለ

ፍፁም ዓለሙ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ባህር ዳር ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አራተኛው አዲሱ ተጫዋች አድርጓል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ኢትዮጵያ መድን ዝግጅት የሚጀምርበት ዕለት ታውቋል
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ልምምዳቸውን እንደሚጀምሩ ታውቋል። የ2016 የውድድር ዘመን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት የመስመር አጥቂዎችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌትሪክ ሁለት የመስመር አጥቂዎችን የቡድኑ አካል አድርጓል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም የተመለሱት…

መድን ሁለት ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ ነባሮችን ውል አራዝመዋል። በተጠናቀቀው ዓመት ሁለት…

አዳማ ከተማ አዲሱን አሰልጣኝ አሳውቋል
የአዳማ ከተማ ቀጣዩ ዋና አሰልጣኝ ታውቀዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው አዳማ ከተማ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን…

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን ተጫዋች በእጁ አስገብቷል
ወጣቱ የመስመር አጥቂ ማረፊያው የሐይቆቹ ቤት ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ ዓመት ተሳትፎአቸውን አጠናክረው ለመቅረብ ወደ…

ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ወቅት ታውቋል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት እና በክረምቱ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ሲዳማ ቡናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው።…

ባህር ዳር ከተማ ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች የክረምቱ ሦስተኛው ፈራሚ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…