ኢትዮ-ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውላቸው በዚህ ወር የተጠናቀቀው የተክሉ ተስፋዬ እና ሲሴ አልሀሰንን ኮንትራት አድሷል። ከ2006 ጀምሮ በክለቡ የሚገኘው ሴራሊዮናዊው...

​ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ጋናዊው አማካይ አሮን አሞሀን ማስፈረሙን ክለቡ አስታውቋል። የ24 አመቱ የቀድሞ የአሻንቲ ጎልድ እና ድሪመርስ...

​ሪፖርት | የሲዳማ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ በደጋፊዎች ተቃውሞ ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በአሰልቺ እንቅስቃሴ እና በደጋፊ ተቃውሞ ታጅቦ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።  ሲዳማዎች...

የኤሌክትሪክ አመራሮች ከቡድኑ አባላት ጋር ተወያይተዋል

​የኢትዮ ኤሌክትሪክ አመራሮች ትላንት ምሽት ከቡድኑ አባላት ጋር ስብሰባ ማድረጉ ተሰምቷል። ተጫዋቾቹ እያነሱት የሚገኘውን ቅሬታ ለመቅረፍ ክለቡ ጥረት እንደሚያደርግ መግለፁም ታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ እንዳለፉት አመታት...

​ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | በሐት-ትሪክ በደመቀው ሳምንት ደቡብ ፖሊስ በሜዳው ጎል ማዝነቡን ቀጥሏል

በምድብ ለ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ሶስት ሐት-ትሪኮች ሲመዘገቡ ደቡብ ፖሊስ በተጋጣሚዎቹ ላይ ጎል እያዘነበ መሸኘቱን ቀጥሏል። ሀዲያ ሆሳዕና ፣ ቡታጅራ ፣...

” አሰልጣኞች በዳኞች ላይ ከሚሰጡት የወረደ ንግግር ሊቆጠቡ ይገባል” ትግል ግዛው (የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር ፕሬዝዳንት)

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች እና ሙያ ታዛቢዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆነው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው ሰሞኑን አሰልጣኞች በዳኝነት ላይ በሚሰጧቸው አስተያየቶች እና ማህበሩ በቀጣይ ሊወስድ...

ተሾመ ታደሰ ስለ ጉዳቱ እና በአርባምንጭ ከተማ ላይ ስላለው ቅሬታ ይናገራል

ባለፉት ተከታታይ አመታት በአርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ግልጋሎት ሲያበረክቱ ከነበሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ተሾመ ታደሰ በጉልበቱ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ከሜዳ ከራቀ 7 ወራት አስቆጥሯል፡፡ ሁለገቡ...

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ 1-1 በማጠናቀቅ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ በሜዳው ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ በሁለቱም ክለቦች በርከት ያሉ ደጋፊዎች...

error: Content is protected !!