ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር በርካታ ተጫዋቾችን ለቆ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ከማምጣት ተቆጥቦ መቆየቱ አግራሞት ሲፈጥር ቆይቷል። ዘግይቶ ወደ ዝውውር ገበያው የገባው ጅማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ከ8 ዓመታት በኋላ ከቡና ጋር የተለያየው መስዑድ መሐመድ ወደ ጅማ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ መስዑድ በ1990ዎቹ መጨረሻ ወደ ኤሌክትሪክ ዋናው ቡድን አድጎRead More →