በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ጫላ ተሺታ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ማራዘም በኋላ የቃለአብ ውብሸት ፣ ከድር ኩሊባሊ…

ወላይታ ድቻ ስድስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
የጦና ንቦቹ የቀድሞው አጥቂያቸውን በድጋሚ መልሰዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሙሉቀን አዲሱ…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂውን ሲያስፈርም የአማካዩን ውል አድሷል። ከአሰልጣኙ ግርማ ታደሠ ውል…

ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን አግኝቷል
ነብሮቹ የመስመር አጥቂውን ቀዳሚ አዲሱ ተጫዋቻቸው አድርገዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተወዳዳሪው ክለብ ሀድያ ሆሳዕና ከደቡብ አፍሪካው…

አፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ስምምነት ፈፅመዋል
ፋሲል ከነማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ፈራሚዎችን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ውበቱ…

አርባምንጭ ከተማ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ
ወጣቱ የግራ መሰመር ተከላካይ ካሌብ በየነ የአዞዎቹ ሦሰተኛው ፈራሚ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣይ የውድድር ዘመን…

ሀዲያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ኮንትራት አድሰዋል
የአሰልጣኝ ግርማ ታደሠን ውል ከቀናት በፊት ያራዘሙት ነብሮቹ የሦስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በዛሬው ዕለት አራዝመዋል። ወደ…

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል
ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግላቸው ያደረጉት ሀዋሳ ከተማዎች የሁለት ነባሮችን ውል ደግሞ አራዝመዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቀጣይ መዳረሻው ይፋ ሆኗል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን ያለፈውን ዓመት የውድድር…