ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ ኮትዲቯራዊ ተከላካይ አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ ኮትዲቯራዊው ተከላካይ መሀመድ ሲይላን ከሱዳኑ አል-አህሊ ሼንዲ አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘውና በሊጉ ከፍተኛውን የግብ መጠን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ...
ሲዳማ ቡና የኤሪክ ሙራንዳን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡና የኬንያው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳን ውል እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ ማራዘሙን አረጋግጧል፡፡ በ2006 የውድድር ዘመን ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ሲዳማ ቡናን ሲያገለግል የቆየው...
“አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ላይ እምነት አለን ” ታምሩ ታፌ – የሀዋሳ ከተማ ፕሬዝዳንት
የሁለት ጊዜ የሊግ ቻምፒዮኑ ሀዋሳ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዘመን አሰከፊ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከ10 ጨዋታዎች አንድ ድል ብቻ አስመዝግቦ በደረጃ ሰንጠረዡ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡...
ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ | የአሰልጣኞች አስተያየት
ውበቱ አባተ - ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው "የመጀመሪያው አጋማሽ እና ሁለተኛው አጋማሽ እጅግ የተለየ መልክ ነበራቸው፡፡ የመጀመሪያውን 45 እኛ ከነሱ የተሻልን ነበርን ፣ ጥሩ ተጫውተን...
የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ቢጥልም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል
በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ክለብ ከ2 ወራት በፊት...
ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTሀዋሳ ከተማ1-1ቅዱስ ጊዮርጊስ 15' ጋዲሳ መብራቴ | 68' ራምኬል ሎክ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ቢወጣም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ...
የጨዋታ ሪፖርት | የአላዛር የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለወላይታ ድቻ 1 ነጥብ አስገኝታለች
በ9ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደቡብ ደርቢ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ገና ጨዋታው ሳይጀመር በደጋፊዎች ድባብ...
ሐዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTሐዋሳ ከተማ3-3ወላይታ ድቻ 33' ጃኮ አራፋት፣ 40' 55' ፍሬው ሰለሞን || 24' መላኩ ወልዴ (በራሱ ላይ)፣ 28' ቶማስ ስምረቱ፣ 89' አላዛር ፋሲካ ጨዋታው 3-3 በሆነ...
የጨዋታ ሪፖርት | “ወንድማማቾች ደርቢ” በሲዳማ ቡና የበላይነት ተጠናቋል
በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአከባቢው አጠራር "ሩዱዋ" ወይም የወንድማማቾች ደርቢ እየተባለ የሚጠራው የሁለቱ...
ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
ሲዳማ ቡና 3-1ሐዋሳ ከተማ 9' በረከት አዲሱ፣ 61' ፍፁም ተፈሪ፣ 82' አዲስ ግደይ | 90' አረፋት ጃኮ ጨዋታው በሲዳማ ቡና 3 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። 91'...